Friday, Sep 03rd

English Version

የትምህርትና ስልጠና ጥራት ማረጋገጫ ኤጀንሲ ለ2003 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን አዲስ ተማሪዎችን ለመቀበል የሚወጣ ማንኛውንም ማስታወቂያ እንዳይተላለፍ ከለከለ፡፡

የትምህርትና ስልጠና ጥራት ማረጋገጫ ኤጀንሲ ለ2003 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን አዲስ ተማሪዎችን ለመቀበል የሚወጣ ማንኛውንም ማስታወቂያ በቴሌቪዥን፣ በሬድዮ ወ...

ኢትዮጵያዊው ባለሀብት ግዮን ሆቴልን በሰባት ቢሊዮን ብር ሊገነቡ ነው

ኢትዮጵያዊው ባለሀብት ግዮን ሆቴልን በሰባት ቢሊዮን ብር ሊገነቡ ነው

- ባለአራትና ባለአምስት ኮከብ ሆቴሎች ይገነባሉ
- የሄሊኮፕተር ማረፊያ ይኖዋል - ግንባታው በሦስት ዓመት ተኩል ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃል - መንግሥት የ20 በመቶ ድ...

የብር የምንዛሪ ዋጋ ከ22 በመቶ በላይ ወረደ

- የአንድ ዶላር መመንዘሪያ የመነሻ ዋጋ ብር 16.35 ሆነ

(በጋዜጣው ሪፖርተር) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከዛሬ ጀምሮ አንድ የአሜሪካ ዶላር በ16.3514 ብር ...

ብሔራዊ ባንክ ያሠራቸውን ባለ አንድ ብር ሣንቲሞች ለንግድ ባንኮች አሠራጨ

- ከ300 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ አውጥቷል

(በታምሩ ጽጌ)

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በአገልግሎት ላይ የሚገኘውን ባለ አንድ ብር የወረቀት ገንዘብ ለመተካት ያሠራ...

አሠሪዎች ፌዴሬሽን በሆቴሎች ስም መንግሥትን ይቅርታ ጠየቀ

አሠሪዎች ፌዴሬሽን በሆቴሎች ስም መንግሥትን ይቅርታ ጠየቀ

- ‹‹መንግሥት ከዚህ በኋላ ምንም ዓይነት የይቅርታ ጥያቄ አይቀበልም›› አቶ ታደለ ይመር (በብርሃኑ ፈቃደ) የኢትዮጵያ አሠሪዎች ፌዴሬሽን 10 ያህል ሆቴሎች ከቀ...

ቴሌ በጤና ላይ አደጋ ያደርሳል የተባለው የሞባይል ፍሪኩዌንሲ ሀሰተኛ መረጃ ነው አለ

ሰሞኑን ማንነታቸው ከማይታወቁ የሞባይል መስመሮች፣ ድረ ገጾች፣ ኤሜልና የሞባይል አጭር የጽሑፍ መልዕክቶች (SMS) አደገኛ የሞባይል ፍሪኩዌንሲ በጤና ላይ አደጋ ያደርሳል ተብሎ የሚናፈሰው ወሬ መሠረተ ቢስ መሆኑን፣ የኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡ ኮርፖሬሽኑ ዛሬ ለሪፖርተር በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው፣ በዓለም ኅብረተሰብ ዘንድ ሆን ተብሎ ሽብር ለመፍጠር የታሰበ በመሆኑ፣ ተጠ...

Read more...
የውስጥም የውጭም ኢንቨስትመንትን እናበረታታ!!

የውስጥም የውጭም ኢንቨስትመንትን እናበረታታ!!

ከፍተኛ የልማት እቅድ አቅደናል፡፡ ይህም ከፍተኛ ኢንቨስትመንትን የሚጠይቅ ነው፡፡ የመንግሥትና የግል፣ የውጭና የውስጥ ከፍተኛ ኢንቨስትመንትን ይጠይቃል ማለት ነው፡፡

Read more...
የኤችአር 2003 ተለዋጭ ረቂቅ ሕግ

የኤችአር 2003 ተለዋጭ ረቂቅ ሕግ

(በየማነ ናግሽ)

የኢትዮጵያና የአሜሪካ ግንኙነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሽቆለቆለ መምጣቱ ይነገራል፡፡ በጆርጅ ደብልዩ ቡሽ አስተዳደር ጊዜ ለአሜሪካ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት (ሴኔት)  ቀርቦ ለመጽደቅ ተቃርቦ የነበረው ኤችአር 2003 በመባል የሚታወቀውና በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶችንና ዴሞክራሲን ለማሻሻል ሲባል የተረቀቀው ረቂቅ ሕግ (ቢል) በኢትዮጵያ መንግሥት በኩል የሉዓላዊነት ጥያቄ እስከማስነ...

Read more...

54 ሚሊዮን ዶላር ካፒታል ያስመዘገቡ በነዳጅ ፍለጋ እንዲሠማሩ መታቀዱ ተገለጸ

በዘንድሮው በጀት ዓመት 54 ሚሊዮን ዶላር ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሀብቶች በነዳጅ ፍለጋ ለመሰማራት የሚያስችላቸውን እንቅስቃሴ እያደረገ መሆኑን፣ የማዕድንና ኢነርጂ ሚኒስቴርን ጠቅሶ አዲስ ዘመን ዘግቧል፡፡ Read more...

የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በአማካሪ ድርጅቱ ከቀረበው ጥናት ውስጥ የማይቀበላቸው እንዳሉ አስታወቀ

የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በአማካሪ ድርጅቱ ከቀረበው ጥናት ውስጥ የማይቀበላቸው እንዳሉ አስታወቀ

(በዳዊት ታዬ)

የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ኢንግስቤከን ኢንተርናሽናል በተባለው ዓለም አቀፍ አማካሪ ድርጅት በኩል ባለው ሣምንት ያቀረባቸውን አንዳንድ ሐሣቦች እንደማይቀበለው ገለጸ፡፡

Read more...

በበዓል በሬ እንዳንደነብር . . .

(በናታን ዳዊት)

ዓውደ ዓመት በተቃረበ ቁጥር የግብይት ቦታዎች ይበራከታሉ፡፡ ገበያዎች  ይደራሉ፣ ይጨናነቃሉ፡፡ ከወትሮው ለየት ባለ ሁኔታ ከፍተኛ የሆነ የገንዘብ ዝውውርም ይካሄድባቸዋል፡፡ Read more...

እንሞርዳለን እንቸረችራለን

እንሞርዳለን እንቸረችራለን

የሰይፉ ትዝታ ስለ ገብረ ክርስቶስ
ከሠዓሊ ገጣሚ ገብረ ክርስቶስ ደስታ ጋራ አብረውት ከተማሩት መሀል ሐረር ተወልደው ያደጉትና ዛሬ በኢትዮጵያ የአማርኛ ዘመናዊ ግጥም ስልት ልዩ የአሰነኛኘት ዘዬ ያላቸው አቶ ሰይፉ መታፈሪያ አንዱ ናቸው፡፡

Read more...

ክቡር ሚኒስትር

(አዲሱን ዓመት በጋራ ለማክበር የክቡር ሚኒስትሩ ቤተሰብ ከክልሎችም፣ ከአሜሪካም፣ ከአውሮፓም፣ ከመካከለኛው ምሥራቅና ከአፍሪካም ተሰባስበዋል፡፡ ዘመድ አዝማዱ ሁላ ከእሳቸው ቤት አርፏል፡፡ ዓውደ ዓመቱ አሥር ቀን ቢቀረውም የዛሬው የእራት ግብዣ ራሱ አውደ ዓመት አስመስሎታል) Read more...

ሐረ ሸይጣን

ሐረ ሸይጣን

(በሔኖክ ያሬድ)

ከአዲስ አበባ ወደ ደቡባዊው ኢትዮጵያ ክፍል 143 ኪሎ ሜትር ከተጓዙ በኋላ የሚያገኙት ሐይቅ ሐረ ሸይጣን ይባላል፡፡ የሚገኘውም በደቡብ ክልል ስልጤ ዞን ርእሰ ከተማ ወራቤ በስተሰሜን አቅጣጫ 30 ኪሎ ሜትር ተጉዘውም ያገኙታል፡፡

Read more...

ወላጆችን የሚያጨናንቀው መስከረም

(በምሕረት ሞገስ)

ልጆቻቸውን ወደ ትምህርት ቤት ለሚልኩ ወላጆች፣ በተለይም በመካከለኛ ገቢ ቤተሰባቸውን ለሚያስተዳድሩት የመስከረም ወር ወጪ  ከባድ ነው፡፡ Read more...

የአሳማ ጉንፋን በ160 ሃገራት ተሰራጭቷል

የአሳማ ጉንፋን ቫይረስ በ160 ሃገራት እንደተሰራጨና በሚቀጥሉት ሁለት ዓመታት ውስጥ ሁለት ቢሊዮን ያህል ሰዎች በበሽታው ሊያዙ እንደሚችሉ የዓለም ጤና ድርጅት ሰሞኑን አስታወቀ፡፡ ይህም የዓለምን የሕዝብ ቁጥር አንድ ሦስተኛ ማለት ነው፡፡ Read more...

‹‹እንደ ኮሌጅ ተማሪ እየተለማመድኩ ነው››

(በምሕረት ሞገስ)

‹‹አባቴ ደጃዝማች አእምሮ ሥላሴ አበበ የቀድሞው የገሞ ጎፋ ጠቅላይ ግዛት እንደራሴ በነበሩበት ወቅት ለአርባ ምንጭ ከተማ ያደርጉ የነበረው የመሠረተ ልማት እንቅስቃሴ እኔ ዛሬ ለአገሬ ለምሠራው ሥራ መነሻና ጥንካሬ ሆኖኛል፡፡ Read more...

«ሥራ ፈጠራ፣ ነጠላ ዜማ ሆኗል»

«ሥራ ፈጠራ፣ ነጠላ ዜማ ሆኗል»

(በታደሰ ገብረ ማርያም)

‹‹ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በተመረቅኩ ጊዜ ቤተሰቦቼ በጣም ደስተኛ ነበሩ፡፡ ምክንያቱም ለአምስት ዓመታት ያህል የለፉት ልፋት የመጨረሻ ውጤት ሆኖ ስለቆጠሩት ነው፡፡

በወቅቱ ግን ተመርቆ ሥራ ያለማግኘቱ ጉዳይ በአእምሮዬ እየተመላለሰ በጣም ፈዝዤ፣ በሐሳብና በትካዜ ድባብ ዋልኩኝ፡፡ ወደፊት ያለኝን ዕጣ ፈንታ ስመለከተው ጥሩ ነገር አይታየኝም ነበር፡፡ ተስፋ የመቁረጥና ደስተ...

Read more...